ቻትቦት ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቻትቦት የሰው ልጅ የሚያደርገውን ዓይነት የጽሑፍ ወይም የድምፅ ተግባቦት በማድረግ የተለያዩ ሥራዎችን ማከናወን የሚያስችል የኮምፒውተር ፕሮግራም ወይም ሶፍትዌር ነው፡፡ የንግድ ድርጅቶች ከደንበኞቻቸው ጋር እና ከሌላ የንግድ ተቋም ጋር...
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ አስታውቀዋል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባኤው የክልሉን ወቅታዊ...
“ከተምሳሌታዊዋ የምድር ጌጥ፣ ከተፈጥሮ ኀያል ግርማ ሞገሰ ማሳያዋ ምድር ባሕር ዳር ገብተናል” ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ "ባሕር ዳር ውብ ብቻ አይደለችም፤ ውበት ናት!" በሚል ገልጸዋታል። ዛሬ በከተማዋ የሚገኘውን የባህር ዳር ስታዲየም ያለበትን ደረጃ ተመልክተናል ብለዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን...
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደረሰው የመሬት ናዳ ለተጎዱ ወገኖች ሁለት ሚሊዮን ብር ዋጋ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጎፋ ዞን፣ ገዛይ ጎፋ ወረዳ፣ ከንች ሻቻ ጎዘዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት ናዳ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የሚውል ማድረጉን አስታውቋል።
ሁለት ሚሊዮን ብር ዋጋ ያለው 240...
የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በሦስተኛ ቀን ውሎው የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቅቋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ያቀረቡትን ሹመት የምክር...








