የአውሮፕላን ቲኬት ዋጋን በተመለከተ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሰጠ ማብራሪያ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተደረገው የውጭ ምንዛሪ ማስተካከያ ጋር ተያይዞ የአውሮፕላን ቲኬት ዋጋን በተመለከተ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የኢትዮጵያ የመገበያያ ገንዘብ ላይ የተደረገውን የውጭ ምንዛሪ ማስተካከያ ተከትሎ...

ያልተገባ የዋጋ ጭማሬ በሚያደርጉና ምርት በሚከዝኑ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የሰሜን ሸዋ ዞን...

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሬ በሚያደርጉና ምርት በሚከዝኑ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የሰሜን ሸዋ ዞን ንግድ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ አቶ ዘውገ ንጉሴ የኢኮኖሚ ማሻሻያውን...

የደብረ ብርሃን ዞናል መናኸሪያ የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ በተደረገው ማሻሻያ የተሻለ አገልግሎት እያገኙ እንደኾነ ተገልጋዮች...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከዚህ በፊት በደላሎች የሚፈጠር እንግልት እና ያለአግባብ የሚደረግባቸውን የዋጋ ጭማሪ ማስቀረት የቻለ የታሪፍ ትኬት አገልግሎት እየተሰጠ መኾኑን በዞናል መናኸሪያው አሚኮ ያነጋገራቸው ተገልጋዮች ገልጸዋል። አገልግሎቱን ወደ ሌሎች አካባቢዎችም እንዲሰፋ...

ማኅበረሰቡ የሚሠሩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን በባለቤትነት እንዲጠብቅ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ያለውን ሰፊ መልማት የሚችል መሬት፣ ውኃ እና የሰው ሃብት በተቀናጀ መንገድ ለመጠቀም ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ እንደሚገኝ የአማራ ክልል የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት...

በደብረ ብርሃን ከተማ ሰላምን በዘላቂነት ለማስጠበቅ ነዋሪውን ያሳተፈ ጠንካራ አደረጃጀት መፍጠር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ በ2017 ዓ.ም የብሎክ አደረጃጀቶችን በመፍጠር የተገኘውን ሰላም ለማጠናከር ያለመ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የቀበሌ እና የክፍለ ከተማ መሪዎች እና...