ማሽን ለርኒንግ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገራችን የሰው ሠራሽ አስተውሎት መተዋወቅ ከጀመረበት ቅርብ ዓመታት ጀምሮ ማሽን ለርኒንግ ወይም በመማር ራሱን የሚያበቃ ማሽን የሚለው ጽንስ ሃሳብ እየተለመደ መጥቷል።
ማሽን ለርኒንግ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ንዑስ ክፍል ሲኾን...
“ከ 7 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ወስደናል” የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ እና ምርት በመደበቅ ተግባር ላይ የተገኙ ከ7 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ አሥተዳደራዊ እና ሕጋዊ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር...
የኢትዮጵያ የደን ሽፋን 23 ነጥብ 6 በመቶ መድረሱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቀው የኢትዮጵያ የደን ሽፋን 23 ነጥብ 6 ደርሳል።
የኢትዮጵያ የደን ሽፋን የ#አረንጓዴዓሻራ ንቅናቄ ከተጀመረበት በ2011 ከነበረበት 17 ነጥብ 2 በመቶ ወደ 23 ነጥብ 6 በመቶ...
“ሰላማችንን፣ ፍቅር እና መቻቻላችንን ጠብቀን መኖር ትልቅ ጸጋ ነውና እንዳይለየን ጠብቁት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ደሴ: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የሚታየውን ሰላም እና አብሮነት በዘላቂነት ማስቀጠል ይገባል ብለዋል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ለደሴ ከተማ ሁለንተናዊ ሰላም መረጋገጥ ሚና የነበራቸውን ሁሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አመሥግነዋል፡፡
"ሰላማችንን፣ ፍቅር...
“የኮሪደር ልማት ሥራው ጥራቱን ጠብቆ እየተሠራ ነው” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይን ጨምሮ የከተማው ከፍተኛ አመራሮች በፒያሳ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ጎበኝተዋል። ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ በጉብኝቱ ወቀት "የኮሪደር ልማት ሥራው...








