“እየተከልን እናንብብ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ኢትዮጵያ የተለያዩ ሥልጣኔዎችን በተለያዩ አካባቢዎችና በተለያዩ ዘመናት አስተናግዳለች፡፡ ሁሉም ለዚህች ሀገር ዛሬ ያበረከቱት ዕሴት አለ፡፡ ነገር ግን ሁሉም ለማለት በሚቻል ሁኔታ ለሦስት እልፍ ዓመት ጥቂት ፈሪ ዘመን ያህል አንድ ወጥ የመንግሥት ሥርዓትና የሕይወት ዘይቤ...
“የብዙ እናቶችን ልብ የሰበረው የሰላም አጦት”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታ ችግር ወንድም ወንድሙን እና እህቱን እያጠፋ ብሎም አንጡራ ሃብቱን እያወደመ በመኾኑ ተፋላሚ ኀይሎች ልዩነታቸውን በሰላም እንዲፈቱ እናቶች እየጠየቁ ነው። ሀሳባቸውን የሰጡን በጭስ...
በአማራ ክልል 350 ሺህ ሄክታር መሬት ቡናን ለመልማት የተመቼ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቡና ውስጥ ያለው አነቃቂ ንጥረ-ነገር ካፌን ይባላል። ቡና በዓለማችን ካሉ እጅግ አነቃቂ እና በርካታ ተጠቃሚ ያለው ምርት እንደኾነም ይነገራል። ኢትዮጵያ ቡናን በማምረት እና ወደ ውጭ በመላክ ከፍ ያለ...
“ዓመቱ የኢትዮጵያን ዕድገት ያስቀጠልንበት ኾኖ አልፏል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “የ2016 በጀት ዓመት የኢትዮጵያን ዕድገት ያስቀጠልንበት ዓመት ነው” ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። ተጠሪነታቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የኾኑ አስፈጻሚ ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ...
የሠለጠነ የሰው ኀይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ መጀመሩን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሐምሌ/2016 ዓ.ም የሠለጠነ የሰው ኀይል ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ መጀመሩን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሯ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዕቅድ አፈፃፀም ተገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎች መቀመጣቸውን...








