ሚሊሻ እና የሰላም አስከባሪ ኀይል እያሠለጠነ እና እያደራጀ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ የታየውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ ከሕዝቡ የተውጣጡ የሚሊሻ እና የሰላም አስከባሪ ኀይሎች እያሠለጠነ እና እያደራጀ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታውቋል። የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሃኑ በዞኑ የታየውን...

“የእናቶች በጤና ተቋማት የመውለድ ምጣኔ”

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር የ2020 የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በየቀኑ የ800 ሴቶች ሕይዎት ያልፋል። ከዚህ ውስጥ 95 በመቶ በዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት...

ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች የጤና፣ የሥነ ልቦና እና የፍትሕ ድጋፍ እንዲያገኙ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ምክንያቶች ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እና ህጻናት በአንድ ማዕከል አርፈው አገልግሎት በማግኘት ከጉዳታቸው የሚያገግሙበት ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ ሊገነባ ነው። በግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

የኢንቨስትመንት ዘርፍን ለማነቃቃት እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታ ችግር ተጽዕኖ ያሳደረበትን የኢንቨስትመንት ዘርፍ ለማነቃቃት እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታውቋል። በአማራ ክልል ያጋጠመው የጸጥታ ችግር በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴው ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድሯል፡፡ የምሥራቅ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሦስት ረቂቅ አዋጆችን አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባው ሥስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል። የመጀመሪያው ረቂቅ አዋጅ የኢትዮጵያ ሕንፃዎች ረቂቅ አዋጅ ነው። ...