“እናንተ ሰላምን ካስከበራችሁ የልማት ሥራዎች ይቀጥላሉ” ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ
ደብረ ታቦር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ከጎብጎብ እና ሳሊ ነዋሪዎች ጋር በሰላም ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣...
ከ27 ሺህ በላይ ተማሪዎች ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎችን እንደሚወስዱ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደሩ ትምህርት...
እንጅባራ: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው በመጪው ሰኔ ወር በሚሰጠው ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ፈተና ዙሪያ ለባለ ድርሻ አካላት ግንዛቤ ፈጥሯል።
የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደስታው ዓለሙ 27 ሺህ 605 ተማሪዎች ክልላዊ እና ሀገር...
“ግፋ በለው እያሉ ከማዋጋት ይልቅ ተው እያሉ መመለስ ለሕዝብ ይበጃል”
ደብረ ታቦር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ከጎብጎብ እና ሳሊ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል...
“ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተቀራርበን የመሥራት ባሕልን እየገነባን ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእርስ በርስ መደማመጥ እና መመካከር ባሕልን በማዳበር ለጋራ ሀገር ግንባታ በትብብር የመሥራት ልምድ ሊጠናከር እንደሚገባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ተፎካካሪ...
“ሰማይ ቢቀደድ ሽማግሌ ይሰፋዋል”
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ በተለያዩ ጊዜያት በተለያዩ ሀገራት የተከሰቱ ግጭቶች በርካታ የሰው ሕይዎት ከቀጠፉ እና የትየለሌ ንብረት ካወደሙ በኋላ መቋጫቸው ውይይት እና ይቅርታ ነው፡፡ በኢትዮጵያ እዚህም እዚያም የተከሰቱ ግጭቶችም ያለ...








