የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የዒድ ሰላት ሥነ ሥርዓት በደሴ ከተማ ሆጤ ስታዲዬም ተከናውኗል።
ደሴ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ እንድሪስ በሽር በመላው ዓለም ለሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ ብለዋል።
ሙስሊሙ ማኅበረሰብ...
ሕዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓልን ሲያከብር እርስ በእርስ በመደጋገፍ እና ለሀገር ሰላም በመጸለይ መኾን ይገባዋል።
ከሚሴ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የተሳተፉ የከተማው ነዋሪ አማኞች በዓሉን በመደጋገፍ እና በመረዳዳት እንደሚያከብሩ ተናግረዋል።
የሃይማኖት አባቱ ኡስታዝ ጦይብ ጀማል ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር...
“ክልሉ ያለውን አቅም አሟጥጠን ስንጠቀም ዕድገት እና ብልጽግናን እናረጋግጣለን” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ደብረታቦር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ልጫ አሪዳ ቀበሌ የተገነባውን የጉማራ መስኖ ፕሮጄክት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...
ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩትን እና አቅመ ደካሞችን በማገዝ ሊኾን እንደሚገባ ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ጀውሐር ሙሐመድ ሕዝበ ሙስሊሙ አንድነቱን ማጠናከር...
1446ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል፡፡
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖቱ ተከታዮችም ይህንን ታላቅ በዓል በኅብረት እና ምስኪኖችን በመዘየር እያከበሩ ስለመኾናቸው ተናግረዋል፡፡
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ይህንን ታላቅ በዓል ስናከብር በፍፁም መዋደድ እና መረዳዳት...








