በጀት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ክትትል እና ቁጥጥር መደረጉ ለውጥ ማምጣቱን የመንግሥት ወጪ አስተዳደር እና...

አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን አስመልክቶ ከኦዲት ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት...

የሰውነት መነሻ በጎነት በመኾኑ ለስኬታማ ሕይወት በጎነትን ማስቀደም ይገባል።

ደሴ: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 13ኛ ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ የማኅበረሰብ አገልግሎት ሠልጣኞች ምርቃት መርሐ ግብር "በጎነት ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በደሴ ከተማ ተካሂዷል። ለሦስት ሳምንት በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሥልጠና ወስደው የተመረቁት አብዱ ይማም እና...

“ኢትዮጵያ በሕዝቦቿ አብሮነት እና በተባበረ ክንድ ታፍራ እና ተከብራ የምትኖር ታላቅ ስመ ገናና ሀገር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ" ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ኮንፈረንሱ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት...

“የሰላምን ፋይዳ የምናውቀው በንድፈ ሃሳብ ሳይኾን አጥተናት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ኮንፈረንሱ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት...

“ስለሰላም መስበክ የሁልጊዜ ተግባር ሊኾን ይገባል” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...