“ሀገር በስስት እና በተስፋ የሚያያችሁ፤ የነገ ዕድላችን በእጃችሁ ላይ የወደቀው ወጣቶች የትውልዱ ዐይን እና...
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። ሦስተኛው የሃይማኖት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ" ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር...
“ሀገር የትውልዶች ውጣ ውረድ የእጅ ሥራ ናት” ደሴ ጥላሁን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ኮንፈረንሱ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት...
“በባሕር ዳር ከተማ ለምለም ዘንባባዎች ውስጥ ሰላም ብቻ ነው የሚዘመረው” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ
ባሕርዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ሁለተኛ ቀን ውሎውን የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎችን ባሳተፈ መንገድ እየተካሄደ ነው። የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎችም "ሰላም ለሁሉም" እያሉ የዓደባባይ ሰልፍ እያደረጉ ወደ...
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ183 የፈተና መስጫ ጣቢያዎች የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እየተሰጠ ነው።
እንጅባራ: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር 8894 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዛሬ ሰኔ 5/2017 ዓ.ም ጀምሮ ክልላዊ ፈተና እየወሰዱ ነው።
የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደስታው አለሙ ፈተናው በ183 የፈተና መስጫ ጣቢያዎች እየተሰጠ መኾኑን...
ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ኮንፈረንሱ የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት...








