ለርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የነበረው ሦስተኛው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል። በጉባኤው የማጠቃለያ ዝግጅት ላይ የተለያዩ አካላት ዕውቅና እና ምሥጋና አግኝተዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለክልሉ...

“ቀኑ ፈጽሞ ሳይመሽ ሃይማኖትን ከፖለቲካ፣ ፖለቲካን ከሃይማኖት ሳንቀይጥ ለሰላም እንቁም” ብጹዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር እና ሰሜን ጎጃም አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ...

“አንዳችን ያለ ሌላው ጎደሎ ነን” ቄስ ደረጀ ጀንበሩ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በዕለቱ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ጸሐፊ ቄስ ደረጀ ጀንበሩ ሁላችንም ዛሬ...

ፍላጎትን በኃይል ለማስፈጸም የሚደረጉ የትጥቅ ትግሎች ኢትዮጵያውያንን ዋጋ እያስከፈሉ ነው ሲሉ ቀሲስ ታጋይ ታደለ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ ''ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት'' በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ...

“አመላቸውን በጉያ፣ ስንቃቸውን በአህያ ጭነው ይህችን ሀገር እንዳስረከቡን ቅድመ አያቶቻችን እንሁን”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ድንቅ ሀገር መኾኗን አስታውሰዋል። የእምነት ተቋማት ማንነቶቻችን ናቸው ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው ቤተ ክርስቲያን ኢትዮጵያ ስትከፋ ተከፍታ እና ...