ለሁለተናዊ ልማት እና ብልጽግና ገቢን በአግባቡ መሠብሠብ ይገባል።
ወልድያ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የግብር አሠባሠብ ሥርዓቱን ውጤታማ ለማድረግ በወልድያ ከተማ የግምገማ መድረክ ተካሂዷል።
ከ2017 በጀት ዓመት የግብር አሠባሠብ ግምገማ አኳያ የ2018 በጀት ዓመት የግብር አሠባሠብን ማሻሻል እንደሚገባ በመድረኩ ተገልጿል።
የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደር የሥራ...
አንፃራዊ ሰላሙ ወደ ተሟላ ሰላም እንዲሸጋገር የሰላም ግንባታ ሥራዎች መቀጠል ይገባቸዋል።
እንጅባራ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 32ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።
ምክር ቤቱ በአንድ ቀን ውሎው የሰላም እና ጸጥታ እንዲሁም የገቢዎች መምሪያን የዘጠኝ ወር ሪፖርት ገምግሞ አጽድቋል።
የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት...
“በአንድ ጊዜ የምለግሳት ደም ቢያንስ የ3 ሰዎችን ሕይወት ትታደጋለች”
ደብረብርሃን፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት በጤና ተቋማት የሚያስፈልገው የደም መጠን አቅርቦቱ ከፍላጎቱ ጋር ባለመጣጣሙ በሕክምና ሂደቱ ላይ እንከን እየፈጠረ ይገኛል፡፡
ችግሩን ለማቃለል ብሎም ለመሻገር ደም የመለገስ ባሕልን ማጎልበት የግድ ይላል፡፡
የደም ባንክ ተቋማት በተደጋጋሚ...
በገንዳ ውኃ ከተማ የማኅበረሰብ መድኃኒት ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ከፍት ኾነ።
ገንዳ ውኃ፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የማኅበረሰብ መድኃኒት ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መኾኑን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ጤና ጥበቃ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩም በየደረጃው ያሉ የመንግሥት...
የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር ለእናቶች ማቆያ የሚያገለግሉ ግብዓቶችን ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማኅበር ዋና ዳይሬክተር ፈቃዱ ማዘንጊያ እንዳሉት ማኅበሩ በእናቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች፣ አፍላ ወጣቶች እና በቤተሠብ ጤና ላይ የሚሠሩ ባለሙያዎችን በመቅጠር እና ሥልጠናዎችን በመሥጠት ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሠጡ...



