ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)ከናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከናሚቢያ ፕሬዝደንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር በአኅጉራዊ ጉዳዮች እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎ዛሬ የኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን አግኝቼ በአኅጉራዊ እና የወል ፍላጎትን በተመለከቱ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑ ላይ በተለያዩ...

የሀገር ፍቅር ተምሳሌት መሪ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አጼ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ ተብለው የነገሡት በዚህ ሳምንት በየካቲት አምስት ቀን ነበር፡፡ ተክለ ጻድቅ መኩሪያ ስለ ንግሥናቸው ሲጽፉ የዚያኔው ደጅ አዝማች ካሳ በየካቲት 05/1847 ዓ.ም ደጅ አዝማች...

የፍትሕ ምንጩ ዙፋን ዋልዋጅ!

ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግጭት እና አለመግባባቶችን ለመፍታት የሚያስችሉ በርካታ ባሕላዊ የእርቅ ሥርዓቶች አሉ። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ማኅበረሰብ ለዘመናት ሲገለገልበት የቆየው እና አሁንም እየተገለገለበት የሚገኘው ዙፋን ዋልዋጅ የእርቅ እና ሽምግልና ሥርዓት ደግሞ...