“በከተሞች የኮሪደር ልማት የተገኘውን ውጤት በገጠር በመድገም ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

የክልሉ ሕዝብ በአገልግሎት አሰጣጥ በተደጋጋሚ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ዘመናዊ አሠራርን መከተል ይገባል።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥን ተግባራዊ ማድረግ የሚያስችል እንቅስቃሴ ተጀምሯል። በአማራ ክልል አሁን ለተፈጠረው የሰላም ችግር ከዳረጉት ምክንያቶች መካከል አንዱ የአገልግሎት አሰጣጥ መኾኑ በተደጋጋሚ ሕዝቡ በሚያደርጋቸው ውይይቶች...

የሴት አደረጃጀቶች ሰላም እንዲሰፍን እና ልማት እንዲመጣ የድርሻቸውን እንዲያበረክቱ በትኩረት እየተሠራ ነው።

ደሴ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሴት የሰላም አምባሳደሮችን ማደራጀት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ጽሕፈት ቤት ከሰላም ሚኒሥቴር ጋር በመተባበር በየአደረጃጀቱ ከሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ጋር ውይይት አካሂዷል።...

በጎንደር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎች ለነዋሪዎች ምቾትን የሚፈጥሩ መኾናቸውን የሚዲያ ባለሙያዎች ተናገሩ።

ጎንደር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የተወጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች በጎንደር ከተማ የተሠሩ እና እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የሚዲያ ባለሙያዎች በሀገሪቱ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን መመልከታቸው በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረተ ሥራ ለማከናወን እንደሚያስችላቸው...

90 ሚሊየን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ10 ዓመታት ብሔራዊ የንፁሕ ማብሰያ ፍኖተ ካርታ ይፋ ኾነ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 90 ሚሊየን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ10 ዓመታት ብሔራዊ ንፁሕ ማብሰያ ፍኖተ ካርታ ይፋ ኾኗል። የውኃ እና ኢንጂነር ሚኒስትር ድኤታ ኢንጅነር ሱልጣን ዋሊ (ዶ.ር) ፍኖተ ካርታው 3 ነጥብ 38...