የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት፣ 42ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በማኅበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተለያዩ አስተያየቶችን እና ጥያቄዎችን ለጠቅላይ ሚኒስትር...

የጦርነት ጠማቂ ፖለቲከኞች መጋለጥ እንደሚገባቸው እና የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያወግዛቸው ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት 42 መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...

መንግሥት ምንጊዜም ለሰላም አማራጭ ቅድሚያ ይሰጣል።

ባሕርዳር: ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ከቦረና ወረዳ እና ከመካነ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች ጋር በሰላም እና ልማት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ የደቡብ ወሎ ዞን...

የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለሥልጣን በአምስት መለኪያዎች አዲስ ዓለም አቀፍ ዕውቅና አገኘ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የምግብ እና የመድኃኒት ባለሥልጣን የምግብ ደኅንነት እና ጥራት ቁጥጥር ከኢንሲ ናሽናል አክሪዲቴሽን ቦርድ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ማግኘቱን ገልጿል። እውቅናው በአምስት መለኪያዎች የተሰጠ መኾኑ ተመላክቷል። ይህ ዕውቅና...

ሰላምን ለማጽናት በተካሄዱ ሰልፎች የወጣቶች እና የሴቶች ሚና ምን ነበር ?

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በአማራ ክልል ሰላምን በመደገፍ ግጭትን በማውገዝ በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። በተካሄዱት ሰልፎች ወጣቶች እና ሴቶች በንቃት በመሳተፍ ስለ ሰላም ያላቸውን ፍላጎት ያሳዩባቸው እንደነበሩ...