በሚተካ ደም የማይተካ ሕይወት መታደግ አስደሳች ስጦታ ነው።

ደሴ፡ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች እና የመንግሥት ሠራተኞች የክረምት በጎ ፈቃድ የደም ልገሳ መርሐ ግብር ዛሬ አካሂደዋል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ ከሰጡት ሠራተኞች መካከል አቶ ደሳለኝ ንጉሴ ከዚህ ቀደም 13 ጊዜ...

ዜጎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ደብረብርሃን፡ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎በርካታ ዜጎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ፣ የተሻለ መሠረተ ልማት ለማሟላት እና የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት ምዘገባ እያካሄደ መኾኑን የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳር ገልጿል፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት...

ሴቶች ችግኞችን ከመትከል ባለፈ በእንክብካቤ ላይም እንዲሳተፉ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ የከተማውን ሴቶች በማስተባበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውኗል። በተከላ መርሐ ግብሩ የተሳተፉት የዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ...

በክልሉ ያጋጠመውን የሠላም መደፍረስ በዘላቂነት ለመቅረፍ የእናንተ አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለ34ኛ ዙር የመደበኛ እና የአድማ መከላከል ምልምል ሠልጣኝ ፖሊሶች በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የሥልጠና ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በሥልጠና ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...

በአማራ ክልል ስንት ሄክታር መሬት ታርሷል?

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎ወቅቱ የእርሻ ነውና አርሶ አደሮች ውሏቸው በእርሻ መሬታቸው ላይ ነው። አርሶ አደሮች ሥራቸው እንዲቀና የእርሻ ግጥሞችን በቀየው ዜማ እያዋሀዱ እስከ ፀሐይ ግባት ሥራቸውን ይከውናሉ። በሰሜን ሸዋ ዞን የስያ...