ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሚኤሶ-ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን አስጀመሩ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን የሚያጠናክሩ፣ የኢትዮጵያን ማንሠራራት የሚያበሥሩ አያሌ ታሪክ ቀያሪ ፕሮጀክቶችን እያስጀመርን እንጨርሳለን፤ እየገነባን ሀገርን ወደ ልዕልና እናሻግራለን ብለዋል። የኢትዮጵያ የማንሰራራት...

የአርቲስት ደበበ እሸቱ አስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር በብሔራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዘመናዊ ጥበብ ፈር ቀዳጁ አርቲስት ደበበ እሸቱ አስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር በብሔራዊ ቴዓትር እየተካሄደ ነው። በሽኝት መርሐ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች...

አሚኮ ለሀገር ሰላም እየሠራ ነው።

ገንዳ ውኃ: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ነው። የአሚኮን 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አስመልክተው ሀሳባቸውን የሰጡን በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ቃሲም...

“ስሙን የወረስሽ፣ ክብሩን የጠበቅሽ”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መለኮት የተገለጠበትን ተራራ ስም ወርሳለች። በተራራው የተፈጸመውን ድንቅ ነገር ጠብቃለች። ክብሩን አስከብራለች። ስሙን ጠርታለች። በስሙም ተጠርታለች። በክብሩም ከብራለች። ሃይማኖትን ከታሪክ፣ ትውፊትን ከቃል ኪዳን ጋር አስተሳስራ ኖራለች። አጽንታም ዘመናትን ተሻግራለች።...

ዘመናዊ አሠራርን የሚፈልገው የኦፓል ምርት

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በማዕድን ዘርፉ በርካታ ጸጋዎች አሉት። ክልሉ የኦፓል ማዕድንን ጨምሮ በርከት ያሉ ማዕድኖች የሚገኙበት ክልል እንደኾነ ይነገራል። ኦፓል ከሚመረትባቸው የክልሉ አካባቢዎች ውስጥ ደግሞ ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ...