“የምርጫውን ሂደት በሰላም እንዲከውን በማድረግ በኩል የመገናኛ ብዙኀን ሚና ጉልህ ነበር” ረዳት ፕሮፌሰር...

“የምርጫውን ሂደት በሰላም እንዲከውን በማድረግ በኩል የመገናኛ ብዙኀን ሚና ጉልህ ነበር” ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ሙላቱ ዓለማየሁ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተካሄደውን 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሕዝቡ መረጃ ላይ ቆሞ ፓርቲዎችን እንዲመዝን እና...

“ከቆመው ድልድይ ሥር የማይቆም ወንዝ አለና ፈፅሞ መቆም አይቻልም”

“ከቆመው ድልድይ ሥር የማይቆም ወንዝ አለና ፈፅሞ መቆም አይቻልም” ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ስሌት 2016 በሀገረ አሜሪካ ተካሂዶ በነበረው የርዕሰ ብሔር ምርጫ ቅድመ መላምቶች ፉርሽ ሲሆኑ በርካቶች ተገርመው ነበር። እንዲያውም...

በአጣዬ አካባቢ የተቋቋመው የኮማንድ ፖስት ያከናወናቸውን ሥራዎች እየገመገመ ነው።

በአጣዬ አካባቢ የተቋቋመው የኮማንድ ፖስት ያከናወናቸውን ሥራዎች እየገመገመ ነው። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአጣዬና አካባቢው ተፈጥሮ የነበረውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ሥራ ከጀመረ አንስቶ ያከናወናቸውን ተግባራትና የተገኙ ለውጦችን በከሚሴ ከተማ...

ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ለመሥራት ስምምነት ተፈራረመ፡፡

ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ለመሥራት ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሥራ እድል ፈጠራን ማበረታታትና የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ማገዝ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ተፈራረመ።...

በደቡብ ጎንደር ዞን ከ241 ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቦ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየተሠራ እንደሚገኝ...

በደቡብ ጎንደር ዞን ከ241 ሚሊዮን ብር በላይ ተመድቦ የጎርፍ አደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ፣ ፎገራና ሊቦ ከምከም ወረዳዎች ክረምት በገባ ቁጥር ተደጋጋሚ የጎርፍ አደጋ...