የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሕወሓት የሽብር ቡድን አባላት ሕንጻዎች በገለልተኛ አስተዳዳሪ ተይዘዉ እንዲተዳደሩ ወሰነ።

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሕወሓት የሽብር ቡድን አባላት ሕንጻዎች በገለልተኛ አስተዳዳሪ ተይዘዉ እንዲተዳደሩ ወሰነ። ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በተለያዩ የመዝገብ ቁጥሮች (በመ/ቁ 007198፣...

“የመተከል ተፈናቃዮች በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸውና ምንም አይነት የጸጥታ ስጋት እንዳይገጥማቸው እየተሠራ ነው” የተፈናቃዮች...

“የመተከል ተፈናቃዮች በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸውና ምንም አይነት የጸጥታ ስጋት እንዳይገጥማቸው እየተሠራ ነው” የተፈናቃዮች አስመላሽ ግብረ ኀይል ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የቆዩ ዜጎችን ወደ ቀያቸው በመመለስ የማቋቋም ሥራ እየተከናወነ...

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ሕብረት እየተደረገ ያለውን ድርድር ሱዳን እና ግብጽ እንዲያከብሩ የጸጥታው ምክር...

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ሕብረት እየተደረገ ያለውን ድርድር ሱዳን እና ግብጽ እንዲያከብሩ የጸጥታው ምክር ቤትን ኢትዮጵያ ጠየቀች፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ሕብረት እየተደረገ ያለውን ድርድር ሱዳን እና ግብጽ...

“የወገን ክብር የሀገር ክብር መሆኑን አውቀን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን ማሳካት ይገባል” የአዲስ አበባ...

"የወገን ክብር የሀገር ክብር መሆኑን አውቀን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን ማሳካት ይገባል'' የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የበጎ ፈቃደኛ አገልግሎት የማስጀመሪያ መርኃ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና ሌሎች የዘርፍ ኮሚሽኖች የቀረበለትን ሹመት...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና ሌሎች የዘርፍ ኮሚሽኖች የቀረበለትን ሹመት አጸደቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ለሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነርና ሌሎች የዘርፍ ኮሚሽኖች የቀረቡለትን ሹመት አጸደቀ። ምክር ቤቱ...