ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት ማቀዷን ገለጸች።
ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት ማቀዷን ገለጸች።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝን በመጠቀም የኀይል ማመንጫ ግድብ ለመገንባት ዕቅድ
ማዘጋጀቷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴንግ...
ኢትዮጵያ የድንቅነሽ ቅጂ በዩኔስኮ ጽሕፈት ቤት በቋሚነት ለዕይታ እንዲቀርብ አበረከተች።
ኢትዮጵያ የድንቅነሽ ቅጂ በዩኔስኮ ጽሕፈት ቤት በቋሚነት ለዕይታ እንዲቀርብ አበረከተች።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የድንቅነሽ (ሉሲ) ቅጂ በዩኔስኮ ጽሕፈት ቤት በቋሚነት ለዕይታ እንዲቀርብ
ማበርከቷን በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ አስታውቀዋል፡፡
በድርጅቱ ጽሕፈት ቤት...
በሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር እና በእገታ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የባሕር ዳር...
በሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር እና በእገታ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር
ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር እና በእገታ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር
ሥር ማዋሉን...
ባሕር ዳር ለምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ እንግዶቿን ለመቀበል በዝግጅት ላይ መሆኗን ከተማ አስተዳደሩ...
ባሕር ዳር ለምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ እንግዶቿን ለመቀበል በዝግጅት ላይ መሆኗን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የ2021 የምሥራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ውድድር በባሕር ዳር ይካሄዳል፡፡ ከ23 ዓመት በታች...
በማዕከላዊ ጎንደር ዞንና በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በድህረ ምርጫው ለሀገር ሰላምና...
በማዕከላዊ ጎንደር ዞንና በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በድህረ ምርጫው ለሀገር ሰላምና ደኅንነት እንደሚሠሩ አስታወቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በጋራ በሰጡት መግለጫ በ6ኛው ሀገር አቀፍና ክልላዊ ምርጫ...








