ከሳዑዲ አረቢያ 380 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡

ከሳዑዲ አረቢያ 380 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ አረቢያ ያለ መኖሪያ ፈቃድ ሲንቀሳቀሱ ተገኝተው ማረሚያ ቤት ከነበሩ ኢትዮጵያውያን መካከል 380 ዎቹ ወደ አገራቸው ተመለሱ። ዛሬ በሚደረጉ አምስት ተመሳሳይ በረራዎች...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን መርቀው ከፈቱ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን መርቀው ከፈቱ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ መልክ የተዋቀረውን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) መርቀው ከፍተዋል። የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለከፍተኛ...

ከሳዑዲ አረቢያ ዜጎችን ወደ ሀገር መመለስ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ከሳዑዲ አረቢያ ዜጎችን ወደ ሀገር መመለስ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ቀይ ባህርን በማቋረጥ ሕጋዊ ባልኾነ መንገድ የሳዑዲ አረቢያን ድንበር ጥሰው ሲገቡ በሳዑዲ የሕግ አስከባሪ አካላት ተይዘው እና...

የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል በሚል ስያሜውን በይፋ ዛሬ ይቀይራል።

የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል በሚል ስያሜውን በይፋ ዛሬ ይቀይራል። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ ይባል የነበረውን ተቋም ስያሜ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል በሚል እንዲሰየም...

በትግራይ ክልል የአሸባሪው ሕወሓት ርዝራዥ በሚንቀሳቀስበት አካባቢ የሰብዓዊ ድጋፍ በሚያደርጉ ሁለት ኢትዮጵያን እና አንድ...

በትግራይ ክልል የአሸባሪው ሕወሓት ርዝራዥ በሚንቀሳቀስበት አካባቢ የሰብዓዊ ድጋፍ በሚያደርጉ ሁለት ኢትዮጵያን እና አንድ ስፔናዊት ላይ ጥቃት ተፈጸመ። ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለፀው አቢ አዲ በተባለ ስፍራ ድንበር የለሽ የሐኪሞች...