ፖለቲካ ፓርቲዎች በድህረ-ምርጫ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ የሕዝብን አንድነት የሚያጠናክር እንዲሆን ተጠየቀ፡፡

ፖለቲካ ፓርቲዎች በድህረ-ምርጫ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ የሕዝብን አንድነት የሚያጠናክር እንዲሆን ተጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ የተወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች በድህረ-ምርጫ ወቅት የሚያደርጉት እንቅስቃሴ የሕዝብን አንድነት የሚያጠናክር እንዲሆን ተጠየቀ። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ኦባንግ ሜቶ...

እስካሁን 378 ምርጫ ክልሎች ውጤታቸውን ቦርዱ ላቋቋመው የውጤት አጣሪ ቡድን ማስረከባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...

እስካሁን 378 ምርጫ ክልሎች ውጤታቸውን ቦርዱ ላቋቋመው የውጤት አጣሪ ቡድን ማስረከባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስካሁን 378 ምርጫ ክልሎች ውጤታቸውን ቦርዱ ላቋቋመው የውጤት አጣሪ...

5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡

5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሚያካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል ዋና...

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 3 ሺህ 110 ተማሪዎችን ነገ ያስመርቃል፡፡

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 3 ሺህ 110 ተማሪዎችን ነገ ያስመርቃል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ19 የትምህርት ኮሌጆች ሲያስተምራቸው የቆዩትን 3 ሺህ 110 ተማሪዎችን ነገ እንደሚያስመርቅ የዩኒቨርሲቲው...

የምግብና ሥነ ምግብ ጤና ስትራቴጂና ፖሊሲን የሚያሳካ የዳሰሳ ጥናት ሊካሄድ ነው፡፡

የምግብና ሥነ ምግብ ጤና ስትራቴጂና ፖሊሲን የሚያሳካ የዳሰሳ ጥናት ሊካሄድ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምግብና ሥነ ምግብ ጤና ስትራቴጂና ፖሊሲን ለማሳካት የሚያስችል ሀገር አቀፍ የዳሰሳ ጥናት ለማካሄድ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ትግበራ መግባቱን...