“የፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ይዟል” የመተከል...

“የፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ይዟል” የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ቴክኒክ ኮሚቴ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ቀያቸው...

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ያቀረበውን ጥያቄ የፌዴራል መንግሥት አዎንታዊ ምላሽ...

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ያቀረበውን ጥያቄ የፌዴራል መንግሥት አዎንታዊ ምላሽ ሰጠ። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ክልሉ ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት ያቀረበውን የመፍትሔ ሐሳብ በተመለከተ የኢፌዲሪ መንግሥት ውሳኔ አሸባሪው የሕወሐት ቡድን ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በሀገሪቱ ላይ ትውልድ...

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ለፌዴራል መንግሥት ጥያቄ አቀረበ።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ለፌዴራል መንግሥት ጥያቄ አቀረበ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌዴራል መንግሥት ሰብዓዊነትን መሰረት ባደረገና ተጨማሪ ጉዳት በማያስከትል መልኩ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርግ...

ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል” አፍሪካ...

"ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን የሚያስተሳስረው የ ‘ላፕሴት’ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን በጋራ መሥራት ይገባል" አፍሪካ ኅብረት ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና ደቡብ ሱዳንን በትራንስፖርት ለማስተሳሰር ያለመው የላፕሴት ፕሮጀክት አህጉራዊ ፋይዳው የጎላ በመሆኑ...

ኢትዮጵያ እና ጆርዳን ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር የበለጠ ማጠናከር እንደሚያፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ...

ኢትዮጵያ እና ጆርዳን ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር የበለጠ ማጠናከር እንደሚያፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሥራ ጊዜያቸውን...