ʺከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ ፣ እነርሱም አያርፉም እኛም አንመለስ “

ʺከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ፣ እነርሱም አያርፉም እኛም አንመለስ " ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አንተ ዓለም ቆሞ ያጨበጨበለት፣ በጀግንነቱ የተደነቀበት፣ ጠላት ከባሕር ማዶ ሆኖ የተሸበረለት፣ ኃያላን ነን ያሉት እጅ የነሱለት፤ ጠላት እንደ ቆሎ በእጁ የሚጨብጥ፣...

የአማራ ልማት ማኅበር በጎንደር ከተማ አየር ጤና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ ሁለት ፎቅ...

የአማራ ልማት ማኅበር በጎንደር ከተማ አየር ጤና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ ሁለት ፎቅ ሕንጻ ግንባታ አስጀመረ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ቤት ግንባታው በአልማ እና በዳሽን ቢራ ፋብሪካ ትብብር ነው የሚከናወነው፡፡ ትምህርት...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚያደርጉበት ድረ...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚያደርጉበት ድረ ገጽ አዘጋጀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኢትዮጵያውያን በበይነ መረብ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚያደርጉበት ድረ ገጽ...

“ሕዝባዊ ደጀንነታችን አሁንም ተጠናክሮ ይቀጥላል” የሰሜን ወሎ ዞን

"ሕዝባዊ ደጀንነታችን አሁንም ተጠናክሮ ይቀጥላል" የሰሜን ወሎ ዞን ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ መረጃ አጋርቷል፡፡ በራያ ግንባር ጀግናው ሕዝባዊ ሠራዊታችን በከፍተኛ ጀብዱ ድል እያስመዘገበ...

የሀረሪ ክልል የካቢኔ አባላት ለሁለተኛ ጊዜ የአንድ ወር ሙሉ ደምወዛቸውን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለገሱ።

የሀረሪ ክልል የካቢኔ አባላት ለሁለተኛ ጊዜ የአንድ ወር ሙሉ ደምወዛቸውን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለገሱ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) አባላት ዛሬ ባካሄዱት ስብሰባ ነው አባላቱ ለሁለተኛ ጊዜ የአንድ ወር...