ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ ያደረጉት የሥራ ጉብኝት ውጤታማ እንደነበር የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቱርክ የተሳካ ጉብኝት አድርገዋል። ጉብኝቱ የሁለቱን ሀገራት የግንኙነት ጥልቀት ያሳየም እንደሆነም ገልጸዋል።...

“አይሻገሩም፤ ከተሻገሩ ደግሞ አፈር ለማልበስ አንሳሳም” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሁመራ ከተማን ከፀጥታ ስጋት ሙሉ በሙሉ ነፃ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ነዋሪዎች ገልጸዋል። በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ርዕሰ መዲና ሁመራ ከተማ የአካባቢው የንግድ እና ፖለቲካዊ...

“የአማራን ሕዝብ ለመውረር በሀገር አጥፊው ኀይል አማካኝነት በውዴታም ሆነ በግዴታ ወደ አማራ መሬት የገባችሁ...

የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ቀለመወርቅ ምህረቴ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት ማሳሰቢያ ቀጥሎ ቀርቧል። የአማራን ሕዝብ ለመውረር በሀገር አጥፊው ኀይል አማካኝነት በውዴታም ሆነ በግዴታ ወደ አማራ መሬት የገባችሁ ሁሉ እጃችሁን ለመከላከያና ለአማራ ልዩ ኀይል እንድትሰጡ...

በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚገኙ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን የቡሄ በዓልን በማስመልከት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚገኙ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን የቡሄ በዓልን በማስመልከት በታዳጊ ሶፊ አስተባባሪነት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃግብር አካሂደዋል፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው የታዳጊ...

“የትኛውንም ሽብር መንዛትና አሻጥር አንታገስም!” የአማራ ክልል ሰላምና የሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች ቢሮ

ቢሮው በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል። ለሕዝባችን ደህንነት መረጋገጥ ሕጋዊ እርምጃ እንወስዳለን!! አሸባሪውና ወረሪው ትህነግ በክልላችን ላይ እንደ ሕዝብ ጥቃት ከፍቶብናል፡፡ በወረራቸውና ገብቶ በወጣባቸው አካባቢዎች ከሚፈጽማቸው ጭፍጨፋዎች ጎን ለጎን በአይነቱ የተለየ የንብረት ዘረፋና ውድመት እያደረሰ ይገኛል፡፡...