ወላጅ እና ልጅን የነጠለው የትህነግ ሴራ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአሸባሪው ትህነግ የአገዛዝ ዘመን የተነጠቀችው ክብሯን ብቻ ሳይሆን ማንነቷን ጭምር ነው፡፡ አግላይ በነበረው የሦስት አስርት ዓመታት መዋቅራዊ ሥርዓት የተጎዳው ቁሳዊ ሃብቷ ብቻ ሳይሆን ልዩ የሆነው እሴቷም ጭምር ነበር፡፡...
የአሸባሪውን ትህነግ አባላት በመደምሰስ በየግንባሩ የተፈጠሩ የአማራ ጀግኖች ተምሳሌትነት በሁሉም አካባቢ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአማራ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መረጃ ሰጥቷል፡፡ የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በሁሉም አውደ...
የአማራ ጀብድ በሰሜን ጎንደርም ተደግሟል፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል ጦርነት ከከፈተበት ጊዜ አንስቶ የመንግሥት እና የሕዝብን ሀብት እና ንብረት በመዝረፍ፣ በማውደም እና ንጹሃን ዜጎችን በመግደል ላይ ይገኛል፡፡ የአሸባሪውን ትህነግ ወረራ ለመቀልበስ የሰሜን ጎንደር ሕዝብም...
“ከ214 ሺህ በላይ የሰው ኀይል በማሠማራት የዘማች ቤተሰብ ማሳን የመንከባከብ ሥራ ሠርተናል” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በህልውና ዘመቻው ለሚሳተፉ ሚሊሻዎች እና ምልስ የሠራዊት አባላት ቤተሠቦች እየተደረገ ባለው እንክብካቤ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ መለስ መኮነን (ዶ.ር) አሸባሪው...
ሽብርተኛው እና ወራሪው ትህነግ በወረራቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት...
ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መረጃ ሰጥቷል።
የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በሁሉም አውደ...







