ከ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሚኒስትሮች ስብሰባ ጎንለጎን ውጤታማ ዲፕሎማሲ መካሄዱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ከ5 የአፍሪካ ሀገራት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።...
በአፍሪካ አህጉር ፍትሐዊ መሰረተ ልማት ለመዘርጋት በ16 ቢሊየን ዶላር 69 ፕሮጀክቶችን እያከናወነ መሆኑን የአፍሪካ...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ አህጉር ፍትሐዊ የሆነ መሰረተ ልማት ለመዘርጋት በ16 ቢሊየን ዶላር ዓመታዊ በጀት 69 ፕሮጀክቶችን በሁሉም የአህጉሩ አካባቢ ግንባታ እያከናወነ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ።
ከግማሽ በላይ የሚሆኑት አፍሪካውን የኀይል አቅርቦት...
1496ኛዉ የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓል በችግር ላይ ያሉ ወገኖችን በመርዳት እና በዱአ በማሰብ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለመላዉ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1496ኛዉ የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መዉሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። 1496ኛዉ የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መዉሊድ በዓል...
የዋግ ልማት ማኅበር በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ልማት ማኅበር የአዲስ አበባና አካባቢዋ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ምትኩ በየነ በጦርነቱ ምክንያት አርሶ አደሩ ማረስ ባለመቻሉ ሕዝቡ በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ...
“እኛ ስለሀገራችን ቀብድ ካልተያዘልን አላልንም፤ አንልምም” የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት
ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “እኔ ለሀገሬ ምን ሠራሁላት እንጅ፤ ሀገሬ ለእኔ ምን ሠራችልኝ አትበል” የሚለው የእውቁ አሜሪካዊ ፕሬዚዳንት ብሂል የሚሠራው ኢትዮጵያ ውስጥ ይመስላል፡፡ የአንድ ወቅት ሥርዓት አራማጆች ተጠቅመው ሲያገሏቸው አምባገነኖችን እንጂ ሀገራቸውን የማይቀየሙ፣ ክፉዋን...








