ʺየንፁሐን ደም በግፍ ፈሰሰ፣ ከተማዋ በዋይታ ተመላች”

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ነገሥታቱ፣ መኳንንቱ፣ መሳፍንቱ፣ ሊቃውንቱ፣ ወይዛዝርቱ፣ ጎበዛዝቱ በክብር የተመላለሱባት አምሳለ አበባ የሆነች፣ በፈካ አበባ ስም የተሰየመች፣ በብርሃን ኢትዮጵያ በታላቋ እመቤት የተመሠረተች ከተማ የደም ማዕበል አለባሳት፣ ዋይታ በዛባት፣ ...

❝የቀደሙት አያቶቻችን በመስዋእትነት ነፃነቷን ጠብቀው ያቆዩልንን ሀገር ከነክብሯና ነፃነቷ ለቀጣዩ ትውልድ የማስረከብ ግዴታ አለብን❞...

የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓድዋ ድል ኢትዮጵያኖች ፋሺስት ኢጣሊያን ድል ሲያደርጉ በዓለም ሕዝብ ዘንድ ግርምትን ሲፈጥር የጥቁሮችን ድል አድራጊነት ያበሰረ አዲስ ታሪክ ነጋሪ ነበር። በፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ በወቅቱ ኢትዮጵያዊያን አርበኞችና ወጣቶች ለሀገራቸው ሲሉ ተፋልመው...

ከትኬት ሽያጭ የሚገኘውን ገቢ በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች እና ለወደሙ መሠረተ ልማቶች ግንባታ...

ፊልሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ እውቅ ተዋንያን እና ታዳሚዎች በተገኙበት በባሕር ዳር ተመርቋል። ባሕር ዳር: የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "አቅሌማ" መቼቱን ደቡብ ጎንደር ዞን ቆራጣ ተብላ በምትጠራ አካባቢ አድርጎ ለሀገር ገጽታ ግንባታ የተሠራ ፊልም...

የተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት(ዩኤንዲፒ) ዋና ኃላፊ ቱርሃን ሳልህና ሌሎች የልማት ድርጅቱ የሥራ ኃላፊዎች አሸባሪ...

የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመቶችን አድርሷል። አሸባሪ ቡድኑ በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ያደረሰውን ጉዳት የተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት(ዩኤንዲፒ) ዋና ኃላፊ ቱርሃን ሳልህና ሌሎች የልማት ድርጅቱ የሥራ ኃላፊዎች...

በዘንድሮው የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ ንቅናቄ ከ8 ሺህ በላይ ተፋሰሶች እንደሚለሙ የአማራ ክልል ግብርና...

የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በ2014 ዓ.ም ከ8 ሺህ በላይ ተፋሰሶች ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ ሥራ እንደሚለሙ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክተር እስመለዓለም ምሕረት በተለይ ለአሚኮ እንደገለጹት የተፈጥሮ ሀብት...