ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብራሰልስ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ።

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቤልጂየም ብራስልስ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የአውሮፓ ህብረት እና አፍሪካ ህብረት የጋራ ጉባኤ ለመሳተፍ ነበር ወደ ብራሰልስ ያቀኑት። ጉባኤው ትናንት እና...

126ኛው የዓድዋ ድል በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ተገለጸ።

የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ)126ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ ለኢትዮጵያዊያን ሕብረት የአፍሪካ የነጻነት ጮራ!” በሚል መሪ መልዕክት እንደሚከበር የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ፥ በዓድዋ ጦርነት የጣሊያን ጦር ድባቅ ተመቶና ሽንፈትን...

“የካቲት 12 እኛ ኢትዮጵያዊያን በጠላት ስንነካና ስንጠቃ ይበልጥ የምንጠናከርና የምንሰባሰብ ስለመኾናችን ምስክር ነው!” የመንግሥት...

የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የካቲት 12 በኢትዮጵያ ታሪክ ልዩ ስፍራ ያለው ዕለት ነው፡፡ ለዘመናት የኢትዮጵያ ጠላቶች ኢትዮጵያዊያንን በኃይል በማንበርከክ ምኞታቸውን እውን ለማድረግ ብዙ ሞክረዋል፡፡ ሙከራዎቻቸዉም ሳይሳካ ሽንፈት ተከናንበዉ ተመልሰዋል፡፡ በ1888 ዓ.ም ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት...

“በጠላት ላይ በአንድነት እንደዘመትነው ሁሉ ሀገር ከእኛ በምትፈልጋቸው ጉዳዮች ቀድመን በመገኘት ለሀገር ግንባታ በአንድነት...

ደብረ ብርሃን: የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኸረ ጥራኝ ጫካው ኸረ ጥራኝ ዱሩ ላንተም ይሻልሀል ብቻን ከማደሩ! ሰዎች መገፋት ሲበዛባቸው ለነፃነታቸው ፍኖት ጅማሮ የሚያደርጉት በሽለላ ነው። ኢትዮጵያውያን ደግሞ በሀገራቸው ጉዳይ ለመጣባቸው ጠላት ክንዳቸው የበረታ ነው። "እንኳን...

ʺየንፁሐን ደም በግፍ ፈሰሰ፣ ከተማዋ በዋይታ ተመላች”

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ነገሥታቱ፣ መኳንንቱ፣ መሳፍንቱ፣ ሊቃውንቱ፣ ወይዛዝርቱ፣ ጎበዛዝቱ በክብር የተመላለሱባት አምሳለ አበባ የሆነች፣ በፈካ አበባ ስም የተሰየመች፣ በብርሃን ኢትዮጵያ በታላቋ እመቤት የተመሠረተች ከተማ የደም ማዕበል አለባሳት፣ ዋይታ በዛባት፣ ...