የፌዴራል መንግሥት እና ህወሓት በስምምነቱ መሰረት ከባድ መሳሪያዎችን መረካከብ ጀመሩ።
ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት አመራሮች መካከል በደቡብ አፍሪካ እና በኬኒያ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በትናንትናው ዕለት የመጀመሪያ ዙር ከባድ መሳሪያ ርክክብ ተደርጓል።
ርክክቡ ከመቐለ ከተማ 36 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ...
የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ከ 1.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ያስፈልጋል።ጤና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በግጭቶች የወደሙ ጤና ተቋማትን መልሶ ከማደራጀትና ወደ ስራ ከመመለስ እንደዚሁም ለዜጎች የጤና አገልግሎት ከማድረስ አኳያ የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ የጤና ሚኒስቴር ለመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ሰጥቷል፡፡
መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሯ ሊያ ታደሰ...
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።
ጎንደር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአምስት ወረዳዎችና ከአይከል ከተማ አስተዳደር የተወጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች በጭልጋ ወረዳ ሕዝባዊ የሰላም ውይይትና የምሥጋና መርሐ ግብር አካሂደዋል።
አሁን ለመጣው ሰላም ከፊት ኾነው ላገለገሉት የአማራ ልዩ ኃይል ፣ ለአካባቢው የፀጥታ ኀይሎች...
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።
አዲስ አበባ: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተለያዩ የልማት ሥራዎችን በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል።
ሥምምነቱን የተፈራረሙት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሬሽን ምክትል ሥራ አስፈጻሚ ሰጠኝ አቡሃይ እና የከተማና መሠረተ-ልማት...
አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
ባሕርዳር፡ ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ጋር ተወያዩ፡፡
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሰዓታት በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በሀገራቱ መካከል...








