በዓለም ከተማ ነዋሪዎች ላይ ቅሬታ የፈጠረው የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት
ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስት ዓመታት በፊት ግንባታው የተጀመረው የኮከብ መስክ ዓለም ከተማ አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት በነዋሪዎች ላይ ቅሬታ ፈጥሯል።
የመንገድ ፕሮጀክቱ የእንሳሮን እና የመርሐቤቴን ወረዳዎች የሚያገናኝ ነው። ፕሮጀክቱ መስከረም 2015 ዓ.ም መጠናቀቂያ...
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ የጋራ ልዩ...
ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቶቹ በሚያካሂዱት ልዩ ስብሰባ የ2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ የጋራ የመክፈቻ ስብሰባ ቃለጉባዔን መርምሮ በማጽደቅ እንደሚጀመር ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
በንብረት ላይ የሚጣለውን ታክስ የባለቤትነት...
ብሔራዊ የጸር ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ሥራዎችን ገመገመ።
ባሕርዳር፡ ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የጸር ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ እስካሁን የሠራቸው ስራዎችን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ገምግሟል።
እስካሁን ከኅብረተሰቡ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሙስና ወንጀል የተመለከቱ ጥቆማዎች ደርሰዋል።
የጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ እንደሚያሳየው፤...
የፌዴራል መንግሥት እና ህወሓት በስምምነቱ መሰረት ከባድ መሳሪያዎችን መረካከብ ጀመሩ።
ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት አመራሮች መካከል በደቡብ አፍሪካ እና በኬኒያ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በትናንትናው ዕለት የመጀመሪያ ዙር ከባድ መሳሪያ ርክክብ ተደርጓል።
ርክክቡ ከመቐለ ከተማ 36 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ...
የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ከ 1.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ያስፈልጋል።ጤና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በግጭቶች የወደሙ ጤና ተቋማትን መልሶ ከማደራጀትና ወደ ስራ ከመመለስ እንደዚሁም ለዜጎች የጤና አገልግሎት ከማድረስ አኳያ የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ የጤና ሚኒስቴር ለመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ሰጥቷል፡፡
መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሯ ሊያ ታደሰ...








