ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ!!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ!! ሕዝበ ሙስሊሙ የረመዷን ጾምን በጋራ ለሀገራችን ዱዓ በማድረግ እና በጋራ በማፍጠር እንዳሣለፈው ሁሉ በዓሉን ሲያከብር ድጋፍ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን ካለን...

በተርኪዬ የሚማሩ ኢትዮጵያውያን የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ በኮምቦልቻ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች የምግብ ቁሳቁስ...

ደሴ: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ600 ሽህ ብር በላይ የሚገመት ደጋፍ በካዳም መረዳጃና የልማት ማኅበር አማካኝነት ለተፈናቃዮች ደርሷል፡፡ ድጋፉ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የተከናወነ ነው፡፡ የከዳም መረዳጃና የልማት ማኅበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ኡመር...

“በዒድ አልፈጥር በዓል የሚከናወኑ ተግባራትና ሃይማኖታዊ አስተምህሮው”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዒድ አል ፈጥር የረመዳን የጾም ወር መጠናቀቁን አብሳሪ፤ በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድም በጉጉት የሚጠብቁት ሃይማኖታዊ በዓል ነው። በዓሉን ሙስሊሞች በመላው ዓለም በድምቀት ይከብሩታል፡፡ በዒድ አልፈጥር በዓል የሚከናወኑ...

“የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ሥራ ተገብቷል” የፀጥታ እና ደህንነት...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር ረመዳን በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። የበዓሉ የዒድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ የሚዘጉ...

“በኢትዮጵያ እና በሱዳን ወንድማማች ሕዝብ መካከል ግጭት ለመቀስቀስ የሚሠሩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በኢትዮጵያ እና በሱዳን ወንድማማች ሕዝብ መካከል ግጭት ለመቀስቀስ የሚሠሩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አስጠነቀቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓረብኛ ቋንቋ ባስተላለፉት መልእክት፣ የሱዳን እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች ብዙ...