ዒድ አልፈጥር በዓል አከባበር በተለያዩ ሀገራት።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢድ አል ፈጥር በታላቁ የረመዷን ወር መጨረሻ ላይ የሚከበር የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓል ነው። በዓሉ በሀገራችን ኢትዮጵያ በድምቀት ይከበራል። የእምነቱ ተከታዮች ወደ አደባባይ በመውጣት የኢድ ሶላትን በጋራ ይሰግዳሉ።...

የዒድ አልፈጥር በዓል ሲከበር የአካባቢን ሰላም በመጠበቅ ሊኾን እንደሚገባ ፖሊስ አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓላትን ተከትሎ ሊከሰቱ የሚችሉ ተገማች ችግሮች መኖራቸውን ያስታወሰው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በዓሉ በሰላም እንዲያልፍ ሰዎች ለአካባቢያቸው ሰላም ቅድሚያ ትኩረት መስጠት እንደሚገባቸው አሳስቧል፡፡ ስርቆት፣ ማጭበርበር፣ የትራፊክና የእሳት አደጋ፣...

እሙ አይመን – የጀነት ሴት!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘር ሀረጓ በዘመኑ ስደት እና ባርነት ከሀገራቸው ገፍቶ ካስወጣቸው ኢትዮጵያዊያን መካከል ይመዘዛል፡፡ እንዴት እና በምን ሁኔታ ለአስከፊው የባርነት ሕይዎት እንደተጋለጠች በውል ባይታዎቅም በዚያ የጨለማ ሕይዎት ውስጥ አልፋ ለብዙዎች...

“እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!” ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ

"እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!" ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ርእሰ መሥተዳድሩ ያስተላለፉት ሙሉ...

“እንኳን ለ1444 ኛው የዒድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሣችሁ! ዒድ -ሙባረክ 🕌”የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን...

"እንኳን ለ1444 ኛው የዒድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሣችሁ! ዒድ -ሙባረክ 🕌"የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አምላክ በፈቃዱ ከፈጠራቸው ሰዎች፤ ቀናቶች፤ ወራቶችና ቦታዎች መካከል መርጦ በሌሎቹ ላይ ልቅናን እና ቅድስናን ይሠጣል፡፡ እንዲሁ ሁሉ የዓለማት ፈጣሪና...