የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ የሚያገኙት ሰላማዊ በኾነ መንገድ መኾን እንዳለበት መግባባት ላይ መደረሱን የኮንፈረንሱ...

ጎንደር ፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን" በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሔድ የነበረው ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል። የከተማ፣ የክፍለ ከተማ እና የቀበሌ አመራሮችን ባካተተው ኮንፈረንስ ከተሳተፉት መካከል...

“በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት 522 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል” የአማራ ክልል ገንዘብ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የመንግሥትና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዓመታዊ የአጋርነት የምክክር መድረክ አካሂዷል። በምክክር መድረኩ የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶክተር ደመቀ ቦሩ እንዳሉት ባለፉት ዓመታት...

ወላጆቻቸውን ያጡና በአስቸጋሪ ኹኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ለመደገፍ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ኾነ

ባሕርዳር : ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "በጎ ፈቃድ ለሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ የሚተገበረውን ፕሮጀክት ተፈጻሚ ለማድረግ የሚያስችል የአምስት ዓመት ስምምነት የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ባለሥልጣን እና ‘አሊያንስ ኬር ፎር...

የሕዝቦችን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለመፍታት በቁርጠኝነት እንደሚታገሉ በምዕራብ ጎንደር ዞን በብልጽግና ፓርቲ ኮንፈረንስ የተሳተፉ አመራሮች...

ገንዳ ውኃ ፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን "ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን" በሚል መሪ መልዕክት ለሦሥት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ኮንፈረንስ ተጠናቋል። ኮንፈረንሱ በክልሉ በየጊዜው የሚያጋጥሙ ዘርፈ...

በጎንደር ዩኒቨርሲቲና በናቡ ፕሮጀክት ትብብር በምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ የተገነባ የጥቁር አዝሙድ ቅመም ማቀነባበሪያ...

ጎንደር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቁር አዝሙድን እሴት በመጨመር ለማቅረብ የሚያስችል የማቀነባበር ሥራ በምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ 51 ለሚደርሱ አርሶ አደሮች ግንባታው ተጠናቆ ርክክብ ተደርጓል ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኙት ምሥራቅና ምዕራብ ደንቢያ...