“ሐጂ ማድረግ፡- ምድራዊዋን እና የመጀመሪያዋን የፈጣሪ ቤት መጎብኘት ነው” ሼህ አብዱራሂም ሙሳ

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስፍር ቁጥር የሌለው የሰው ዘር ሁሉ ያለምንም ልዩነት ከሚሰባሰብባቸው ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱ የሐጂ ሥርዓት ነው፡፡ አንድ ወቅት ምድረ በዳ የነበረችው ቅድስቲቷ ምድር መካ የአሏህ ክብር እና...

እንኳን ለታላቁ የዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ!

ውድ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ወገኖቼ! እንኳን ለታላቁ የዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ! ዒድ አል አድሃ፣አረፋ ሙስሊሞች በታላቅ ክብር እና ፍቅር የሚያከብሩት፣ መሥዋዕትነትን የሚዘክር በዓል ነው፡፡ በዓሉ ከአምስቱ የእስልምና መሠረቶች መካከል አንዱ የሆነውና ማንኛውም ሙስሊም የገንዘብና የጉልበት ዐቅሙ...

“መንግስት በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ፈጽሟል፡፡”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክልሎች አርሶ አደሩ የሚያነሳውን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ጥያቄ ምላሸ ለመስጠት መንግስት በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ፈጽሟል፡፡ መንግስት ለዓመቱ ገዥ...

አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የትምህርት...

ችግኞችን ከመትከል ባለፈ እንዲጸድቁ ያለመ ሥራ እየሠራ መኾኑን የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ፡፡

ደብረ ታቦር : ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ችግኞችን ከመትከል ባለፈ እንዲጸድቁ ያለመ ሥራ እየሠራ መኾኑን ለዚህም አሠራር ማበጀቱን የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የከተማው የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ ሰልጣኞችና በጎ...