የመስጂድ አል ሀረም መገኛዋ ቅድስቲቷ መካ ከተማ

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቅዱስ የኾነችው መካ ከተማ በምዕራብ ሳዑዲ አረቢያ ሂጃዝ ክልል የምትገኝ ከተማ ናት። ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የተወለዱባት እና የቅዱሱ ካእባ መስጅድ መስጂድ አል ሀረም መገኛ ናት። ከባሕር ጠለል...

“አንድን ነገር ትጠሉት ይኾናል ያ ነገር በጎ ኾኖ ሳለ፣ አንድን ነገር ትወዱት ይኾናል ያ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደጋግ ልቦች ፈጣሪያቸውን ይታዘዛሉ፣ ሕግጋቱን ያከብራሉ፣ ትዕዛዙን ይጠብቃሉ፣ ጠብቀው ያስጠብቃሉ፣ መልካም ልቦች ፈጣሪያቸውን ከሁሉ አስበልጠው ይወዳሉ፣ በፍቅሩ ውስጥ ይኖራሉ፣ ስለ ፍቅሩ ለመሥዋዕት ይዘጋጃሉ፤ መንገዳቸውን በፈጣሪ ፈቃድ ያዘጋጃሉ፣ በተፈቀደላቸውም...

“እንኳን ለዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ!” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) "እንኳን ለዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ!" ብለዋል። ሀገራችን የበርካታ ኃይማኖቶችና ባሕሎች ባለቤት ናት፡፡ እነዚህ ኃይማኖታዊና ባሕላዊ እሴቶቻችን የእኛነታችን መገለጫ፤ የአብሮነታችን ማሳያዎች ናቸው...

“ታላቅ ታሪክ ያለበት፣ መልእክተኞች ያረፉበት”

🕌 ልዩ ጥንቅር 🕋 ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እነሆ በዚያ ዘመን ፍትህ የበዛባት፣ ሰላም የመላባት፣ ፍትሕ አዋቂ፣ ደግ አድራጊ ንጉሥ የነገሠባት፣ ሕዝብ ሁሉ በደስታና በፍቅር የሚኖርባት፣ ሰው ሁሉ በሰውነቱ የሚከበርባት፣ ንጉሡ መልካም...

“ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አምራች ዘርፉን በማነቃቃት ትልቅ ሚና ነበረው” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “በተኪ ምርቶች 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማስቀረት ሲቻል 311 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ደግሞ በወጭ ንግድ ተገኝቷል" ብሏል የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር። እንደ ሀገር የተዳከመውን የአምራቹን ዘርፍ...