“ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ሲያከብር በዞኑ የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖችን በመርዳት ሊኾን ይገባል”...

ደባርቅ: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 444ኛው የዒድ ዓል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ የተገኙት የሰሜን ጎንደር ዞን እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ከድር ዳውድ...

“የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ችግረኞችን በማሰብና በመርዳት እያከበርን ነው” የደብረ ታቦር ከተማ ሙስሊሞች

ደብረ ታቦር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺ 444ኛው የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በደብረታቦር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ተከብሯል፡፡ የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል ነብዩ ኢብራሒም ልጃቸውን ኢስማኤልን እንዲሰው ከፈጣሪያቸው ከአሏህ...

የአባትና ልጅ ለፈጣሪ ፍጹም የመታዘዝ የመሥዋዕትነት ፍሬ

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመታዘዝ ተምሳሌት የኾነው ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በመላው ዓለም የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚያከብሩት በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡ አረፋ የተለያዩና የተራራቁ የሚገናኙበት፣ ዘመድ አዝማድ የሚሰባሰብበት፣ ጓደኛ፣...

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በጦርነቱ ለተጎዱ በአማራ እና አፋር ክልል ለሚገኙ የህክምና ተቋማት ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በጦርነቱ ለተጎዱ በአማራ እና አፋር ክልል ለሚገኙ የህክምና ተቋማት 60 ሚሊዮን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ሊያ ታደሰ (ዶ.ር)...

እስከ ቂያማ የምትዘልቀው የዘምዘም ውኃ

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ዙሚ ዙሚ” አለቻት ዝም በይ ዝም በይ ማለቷ ነበር፤ ፈስሳ እንዳታልቅባት፡፡ እውነቷን ነው በልመና የተገኘች፣ በንዳድ መካከል የፈለቀች እና ነፍስ አድን ሰማያዊ የአሏህ ስጦታ ናት፡፡ የህጻንን ነፍስ ለመታደግ...