ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት የመጀመሪያ ልዩ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት (ኦኢሲ) በአዲስ አበባ እያካሄደ ባለው የመጀመሪያው ልዩ ጉባኤ ላይ እየሳተፉ ነው።
ላለፉት ሁለት ቀናት በሚኒስትሮች ደረጃ ሲካሄድ የቆየው ልዩ ጉባኤ...
“ጠለምት–ስለማንነት መሥዋእትነት የተከፈለበት”
ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስለማንነት እልፍ መሥዋዕት ተክፍሎበታል፣ ደም ፈስሶበታል፣ አጥንት ተከስክሶበታል፣ አያሌ የመከራ ጊዜያት ታልፎበታል፡፡ ማንነታችን ያሉ ተገድለዋል፣ እውነት የተናገሩ፣ ታሪክ እየጠቀሱ የመሰከሩ ተሳደዋል፣ ታስረዋል፣ ብዙዎችም የት እንደገቡ ሳይታወቅ...
የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፓኬጅ የአሰልጣኞች ስልጠና በጎንደር ከተማ እየተሰጠ ነው።
ጎንደር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ጽሕፈት ቤት ነው ስልጠናውን እየሰጠ የሚገኘው፡፡ የአማራ ክልል እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ ነጋ ይስማው ከማኅበረሰቡ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት...
“በሁሉም ዞኖች ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ሕዝባዊ ንቅናቄ ያስፈልጋል” ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መማር ማለት የባህሪ ለውጥ ማምጣት ማለት እንደሆነ የዘርፉ ምሁራን አዘውትረው ይናገራሉ፡፡ ትምህርት የማንኛውም ማሕበረሰብ መሠረታዊ የግንባታ ሂደት ነው፡፡ ውስብስብ የሆነው የሰው ልጅ እና የተፈጥሮ መስተጋብር ምስጢር የሚፈታው በትምህርት...
የአማራ ክልል እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አጎራባች ወረዳዎች የፀጥታ መድረክ በቻግኒ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ቻግኒ: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱን እየመሩ የሚገኙት የሁለቱ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ሲኾኑ በመድረኩም የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዞን እና የወረዳ የፀጥታ መዋቅር አመራሮች፣ የመተከል ዞን አመራሮች፣ የምዕራብ እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አመራሮች፣ የምዕራብ ጎጃም...








