የሽጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የፅኑ ሕክምና መሣሪያወች ድጋፍ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የሕክምና መሣሪያች ድጋፍ ተደርጎለታል።
የሕክምና መሣሪያዎች ሆስፒታሉ የአዋቂዎች ፅኑ ሕክምና አገልግሎት ክፍልን ለማስጀመር...
በክምር ድንጋይ ከተማ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎች እየተመረቁ ነው።
ደብረታቦር: ሰኔ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ ክምር ድንጋይ ከተማ ውስጥ 7 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገባቸው የመሰረተ ልማት ግንባታዎች እየተመረቁ ነው።
ከተማዋ በጦርነት ከፍተኛ ውድመት ቢደርስባትም የልማት ሥራዎችን...
የኢትዮጵያ ባሕላዊ የሽምግልና ሥርዓት ከማኅበረሰባዊ ባሕልና ከሃይማኖቶች የተቀዳ ድንቅ እሴት መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አለመግባባቶችን፣ግጭቶችን፣በደልንና ቂም በቀልን በሽምግልና የመፍታት ጉዳይ ለዘመናት የኖረ የኢትዮጵያ እሴት ነው። ምናልባትም ዓለም ዘመናዊ የግጭት አፈታትና የዳኝነት ሥርዓትን ሳይዘረጋ፣ ለፍትሕ መስፈን የተበደለን ክሶ የበደለን ደግሞ ወቅሶ...
በደቡብ ወሎ ዞን “ጦሳ የዘር ብዜትና ግብይት የኀብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒየን” በዛሬው ዕለት በይፋ...
ደሴ: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዮኒየኑ በዞኑ የሚገኙ የዘር ብዜት ማኅበራትን ኅብረት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል ተብሏል፡፡ ማኅበሩ በ7 ወረዳዎች የሚገኙ 14 የዘር ብዜት መስራች መሠረታዊ ማኅበራትን ያቀፈ ነው ተብሏል።
መነሻ...
የሀሙሲት – መካነ ኢየሱስ መንገድን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ የወሰን ማስከበር ችግሮቹ እንዲፈቱለት የፕሮጀክቱ አማካሪ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀሙሲት - መካነ ኢየሱስ መንገድን እስከ መጋቢት/2016 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እየተሠራ ቢኾንም የወሰን ማስከበር ችግር አሁንም ፈተና መኾኑን የሀሙሲት - መካነ ኢየሱስ መንገድ ፕሮጀክት አማካሪ መሐንዲስ ገልጸዋል።
የሀሙሲት - መካነ...







