የግል ጤና ተቋማትን አገልግሎት ለማሳደግ ወቅቱን መሠረት ያደረጉ አሠራሮችን በአዲስ የማውጣት እና ነባሮችን የማሻሻል...

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የግል ጤና ተቋማት እና ባለሙያዎች ማኅበር "የሕዝብና የግል የጤና ተቋማት አጋርነት ለጤናማ ማኅበረሰብ" በሚል መሪ መልዕክት 10ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል። የማኅበሩ ፕሬዚዳንት መኮንን አይችሉህም( ዶ.ር) እንዳሉት ለግሉ...

“ኪነ-ጥበብ ለሀገራዊ አንድነት ያለው ፋይዳ ዘመን ተሻጋሪ ነው” ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 15ኛው የአማራ ክልል ባሕል እና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 2/2015 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ ይካሄዳል፡፡ በፌስቲቫሉ በክልሉ የሚገኙ 21 ዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች ባሕል...

በፌዴራል መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠው በጀትና ድጎማ በፌዴራል ዋና ኦዲተር ስር ኦዲት ሊደረግ ነው

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ ሁሉንም ክልሎች ከፌደራል መንግሥት የተሰጣቸውን በጀትና ድጎማ መሠረት በማድረግ በዋና ኦዲተር ስር ኦዲት ለማድረግ እንደሚሠራ ተገለጸ። ዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ ሰኔ 20 ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለሁለተኛው አዲስ የቴሌኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድ የብቃት መግለጫ መጠየቂያ ሰነድ ይፋ አደረገ

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለሁለተኛው አዲስ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ፈቃድ የብቃት መግለጫ መጠየቂያ ሰነድ ዛሬ ይፋ አድርጓል። ፈቃዱን ለመውሰድ ፍላጎት ያላቸው የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት አቅራቢዎች የብቃት መግለጫ ሰነዳቸውን እንዲያቀርቡ ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን...

“የጥናትና ምርምር ተግባራት ለምናከናውነው ተቋማዊ ተግባርና አላማ አጋዥ ይሆናሉ።” አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ: ሰኔ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሦስተኛውን የፓርላማ ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ክቡር ታገሰ ጫፎ የጥናትና ምርምር ተግባራት ለምናከናውናቸው...