የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽንን ከጅማሮ አሁን እስከደረሰበት ደረጃ የሚያሳይ የፎቶ አዉደ ርዕይ ተከፈተ፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን አዲስ ባስገነባዉ የሚዲያ ኮፕሌክስ ዉስጥ ከጅማሮ አንስቶ የነበረዉን ጉዞ የሚያሳይ “ኢቢሲ የዘመን ጅረት” በሚል የፎቶ አዉደ ርዕይ አስጀምሯል። የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገርን...

“ሰላሙን ያጣ ሕዝብ በሂደት እና ቀስ በቀስ ሁሉንም ነገሩን ያጣል፤ ሰላም የሁሉም ነገራችን መሠረት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል፡፡ በውይይቱ ክልሉ ባለፉት ጊዜያት ያጋጠሙት የጸጥታ እና ሰላም ችግሮች መነሻ ምክንያቶች፣ የተፈቱባቸው መንገዶች፣ ያጋጠሙ ችግሮች...

የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ ባለፉት አምስት ወራት የተሠሩ ሥራዎችን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ያለው መድረክ በክልል ደረጃ የኑሮ ውድነትን ለመከላከል ታሳቢ በማድረግ የአምስት ወር እቅድ ተዘጋጅቶ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ የገባውን ሥራ መገምገም ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ግምገማው በዚህ ተግባር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጌዴኦ ዞን ወናጎ ከተማ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጌዴኦ ዞን ወናጎ ከተማ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወናጎ ከተማ ሲገቡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ፣ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የአካባቢው...

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን 5 ሺህ 368 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና...

ሁመራ: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በ105 ትምህርት ቤቶች 5 ሺህ 368 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናን ዛሬ እየወሰዱ እንደሚገኙ የዞኑ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ገብረ ማርያም መንግሥቴ...