“ትናንት የተሰጡት የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች ተሰርዘዋል” የትምህርት ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት የተሰጡት የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች መሰረዛቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሬሜዲያል ተጠቃሚ ተማሪዎች ፈተና ትናንት ሰኔ 26 ቀን 2015 ዓ.ም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል።...
“የደመወዝ ጉዳይ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙን መሠረት በማድረግ የሚታይ ይኾናል” የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ጉባዔው በ2016 ሪቂቅ በጀት ላይ ተወያይቷል። በውይይቱም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎችን አንስተዋል፡፡
ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና...
“በምክር ቤቱ የጸደቁ ፕሮጄክቶች በጀት ተይዞላቸዋል” የገንዘብ ሚኒስተሩ አሕመድ ሽዴ
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ጉባዔው በ2016 ዓ.ም ሪቂቅ በጀት ላይ ነው የተወያየው፡፡ በውይይቱም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎችን...
“የሥርዓተ ምግብ ችግር አኹንም ከፍተኛ ትኩረት የሚሻ ሀገራዊ አጀንዳ ነው” የጤና ሚኒስትር...
አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የምግብና የሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ እና የሰቆጣ ቃል ኪዳን የማስፋፋት ምዕራፍ የ2015 ዓ.ም ዓመታዊ የአፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል።
የሰቆጣ ቃል ኪዳን ቀደም ሲል ሲተገበር የነበረውን የሥርዓተ ምግብ...
“የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዱን የሀገሪቱን ጥግ ለመሸፈን ያለመ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዱን የሀገሪቱን ጥግ ለመሸፈን ያለመ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ በደቡብ ኦሞ ዞን ያንጋቶም ወረዳ ዐሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ...








