የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ከሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጋር ሙስናን መከላከል የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጋ ሙስናንና ብልሹ አሠራሮችን በጋራ ለመከላከል የሚያሰችል ስምምነት ተፈራረሙ። የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት እና የፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ-ሙስና...

“የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን የሚገድቡ የፖለቲካ እና የጸጥታ እንቅስቃሴዎች ላይ መስራት ድኅነትን ለመቅረፍ ዋነኛ ጉዳዮች ናቸው”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ጉባዔው በ2016 ረቂቅ በጀት ላይ ነው የተወያየው፡፡ በውይይቱም ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት...

ሰላምን በማጽናት የኢኮኖሚ እድገት እንዲመጣ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን በማጽናት የኢኮኖሚ እድገት እንዲመጣ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ገልጸዋል፡፡ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ሰላም...

የተሻሉ ቴክኖሎጅዎችን በመተግበር የእንስሳትን ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ።

ደብረ ታቦር:ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የክልሉን የእንስሳት ሃብት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያለመ ስልጠና በወረታ ከተማ እየተሰጠ ነው። ከሰሜን ወሎ፣ ዋግኽምራ እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች የተወጣጡ የእንስሳት...