“ደጋግ ሕዝቦች መኾናችንን፣ ሰጪዎች እንጂ ተቀባዮች አለመኾናችን መግለጥ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አዲሱን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሚዲያ ተቋም መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲሱ ሚዲያ ኮምፕሌክስ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ ጥንታዊ ፣ ሰፊ...

“አዲሱ የኢቢሲ ኮምፕሌክስ ግንባታ የኢትዮጵያን ልክ የምናሳይበት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አዲሱ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢቢሲ ከነጋሪት እስከ ኢንተርኔት በዘለቀው የመረጃ ሥርዓት ውስጥ ጉልህ ድርሻ ነበረው ብለዋል፡፡...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጂቡቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ጋር አረንጓዴ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጂቡቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ጋር በመሆን በአይ ሲቲ ፓርክ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። የጂቡቲ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ዴኤታ ሲራጅ ዑመር የተመራው...

የአማራ ክልል በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የ327 ትራክተሮች ግዥ መፈጸሙን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት ሊቀርቡ ከታቀዱት 412 ትራክተሮች ውስጥ የ327 ትራክተሮች ግዥ መፈጸሙን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ከ327 ትራክተሮች 175 የሚደርሱት ለአርሶ አደሮች መተላለፍ ችለዋል። የባንኮች አሠራር...

“በአማራ፣ በአፋርና በትግራይ ክልሎች መካከል ያለው ግንኙነት ወደ ቀድሞው መመለስ የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ፣ በአፋርና በትግራይ ክልሎች መካከል ያለው ግንኙነት ወደ ቀደመ ቦታው እንዲመለስ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ውይይቱ የሶስቱም ክልሎች የሰላምና ፀጥታ እንዲሁም የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮችን...