ሂጅራ ባንክ የሀብት መጠኑ 7 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሂጅራ ባንክ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በ2022/2023 በጀት ዓመት የሃብት ምጣኔውን 207 በመቶ በማሳደግ 7 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ማድረስ መቻሉን ገልጿል። የሂጅራ ባንክ የቦርድ ሰብሳቢ አብዱሰላም ከማል ባንኩ...

በሰሜን ጎንደር ዞን ምዕራብ ጠለምት ወረዳ ለዘንድሮው የችግኝ ተከላ ከ500 ሺህ በላይ ችግኞች መዘጋጀታቸውን...

ደባርቅ: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወረዳው በ5 የችግኝ ማዘጋጃ ጣቢያዎች ለማዘጋጀት ከታቀደው 538 ሺህ ችግኝ ውስጥ 528 ሺህ የሚኾነው ተዘጋጅቷል። ከተዘጋጁት ችግኞች 23 ሺህ የሚኾኑት የፍራፍሬ ችግኞች መኾናቸውን የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ስለሽ...

አገልግሎት አሰጣጡ ለብልሹ አሠራር እንዲጋለጥ መንስኤ ሆነዋል ያላቸውን ሠራተኞቹን ከሥራ ማገዱን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስትና የሕዝብን ጥቅም በሚጎዳ መልኩ ከተቀመጠው አሠራር ውጪ በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ብልሹ አሠራር እንዲፈጠር መንስኤ ሆነዋል ያላቸውን ሠራተኞቹ ከሥራ ታግደው ጉዳያቸው እንዲጣራ ውሳኔ ማሳለፉን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ...

“ኢትዮጵያ በየደረጃው ያጋጠሟትን ፈተናዎች ተሻግራ ብሔራዊ ጥቅሟን ማስጠበቅ ችላለች” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየሦስት ወሩ ከሚታተመው "ዲፕሎማሲያችን" መጽሔት ጋር ባደረጉት ቆይታ ሀገራችን በየደረጃው ያጋጠሟትን ፈተናዎች ተሻግራ ብሔራዊ ጥቅሟን...

“ግብርን በታማኝነት አለመክፈል ሀገርን መስረቅ ነው” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ለአሚኮ በሰጠው መረጃ የገቢ ግብር አሰባሰብ ሥራ ላይ ሕገ ወጥነት እንደ ሀገርም ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ እያደረሰ፣መንግሥትና ሕዝብንም እየጎዳ ነው ብሏል። እናም በክልሉ ...