“የግል ትምህርት ቤቶች ሀገር ወዳድ፣ ሀገር አሻጋሪ ዜጋ ለመፍጠር ሚናቸውን እንዲወጡ እየተሠራ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ውስጥ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች ማኅበር በዘርፉ ላይ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ታላሚ ያደረገ ነው የተባለለት ዓውደ ጥናት አካሂዷል፡፡
በዓውደ ጥናቱ “የግል ትምህርት ቤቶች አበርክቶ፣...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ጋር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ሞኒክ ሳንዛባጋንዋ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ምክትል ሊቀመንበሯ አሁን ላይ በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን እየተካሄደ ስላለው ማሻሻያ...
“ከሁሉ አስቀድሞ በአጀንዳዎቻችን ላይ እንተማመን፣ በችግሮቻችን መፍቻ መንገድ ላይ እንግባባ” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ በሰጡት መግለጫ የአማራ ክልል ሕዝብ በእጅጉ ሰላም እንደሚሻ ገልጸዋል፡፡ የአማራ ክልል የመልማት እድል እና አቅም ያለው...
ሰኔ 30 እና ትዝታው!
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰኔ 30 በበርካቶች ዘንድ የማይረሳ ትውስታ እና ትዝታ ያላት ቀን ናት፡፡ አዲስ የሕይዎት ምዕራፍን በመጀመር እና ለሌላ የሕይዎት ምዕራፍ በመዘጋጀት የሰው ልጅ የሕይዎት እጥፋት የማዕዘን ቦታ ተደርጋ...
“በአማራ ክልል ከውጭ የሚገባ ምርትን በሀገር ውስጥ በመተካት 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ፍሰቱ ከወትሮው በተለየ እጨመረ መምጣቱ ተመላክቷል፡፡ በወቅታዊ የአማራ ክልል ጉዳይ መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በኢንቨስትመነት ዘርፉ በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ...







