አሲዳማ አፈርን ለማከም እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 100 ወረዳዎች በአፈር አሲዳማነት መጠቃታቸውን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል፡፡ የአፈር አሲዳማነት ችግር በክልሉ የምርት እድገት ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩን የቢሮው ኀላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ ኀላፊው...

በጦርነት ምክንያት በደረሰባቸው ጉዳት ከደረጃ በታች የኾኑ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ባለሀብቶች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰበትን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ የሚገኘውን ኮረብቲት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ አራት ክፍል አንድ ብሎክ የመማሪያ ክፍል ግንባታ ለማካሄድ የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ ሥርዓት...

የፊታችን ሀምሌ 10/2015 ዓ.ም በሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ልማት ላይ በንቅናቄ ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ግብርና ቢሮ እያከናወናቸው በሚገኙ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ኀላፊዎቹ በባሕርዳር ከተማ የሚገኘው የአሳ ዝርያ ማዕከል እና የአቮካድ ልማት ሥራዎችንም ተመልክተዋል። በአማራ ክልል...

“በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል 361 ሺህ 415 ሄክታር መሬት ዝግጁ ሆኗል” የግብርና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው እቅድ 361 ሺህ 415 ሔክታር መሬት መዘጋጀቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር እያሱ ኤልያስ፤ በአንድ...

“የመከላከያ ሰራዊታችን የሚሰጠውን ግዳጅ ለመፈጸም ከምንጊዜውም በላይ በተሻለ ዝግጁነትና ቁመና ላይ ይገኛል” ፊልድ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "የመከላከያ ሰራዊታችን የሚሰጠውን ግዳጅ ለመፈጸም ከምንግዜውም በላይ በተሻለ ዝግጁነትና ቁመና ላይ ይገኛል" ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ይህን ያሉት...