ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድና የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት አጃይ ባንጋ የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት አጃይ ባንጋ የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ዛሬ ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና የዓለም ባንክ ፕሬዝዳንት አጃይ ባንጋ በኢንዱስትሪ...

ኀብረት ባንክ ከሳፋሪ ኮም ኤምፔሳ ኢትዮጵያ ጋር የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት መሥጠት የሚያስችለውን ስምምነት አካሄደ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኀብረት ባንክ ከሳፋሪ ኮም ጋር የኤምፔሳ አገልግሎት ለመስጠት ባካሄደው የውል ስምምነት መሰረት ለደንበኞቹ ተገቢውን አገልግሎት ለመሥጠት እንደሚሠራም አስታውቋል። ባንኩ የደንበኞቹን አገልግሎት ቀላል ለማድረግ እና የቅርንጫፍ ቢሮ በሌለባቸው የገጠር...

“የጤና መሠረተ ልማትን በማስፋፋት የኀብረተሰብ ጤና ላይ የመጣው ለውጥ አበረታች ነው” የደብረ ብርሃን ከተማ...

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ወደ ሪጂዮ ፖሊታን ከተማነት ካደገች በኋላ የከተማ አሥተዳደሩ ጤና መምሪያ በአዲስ መንገድ በመደራጀት በርካታ ሥራዎችን...

“ከ13 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብት ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ኢንዱስትሪያል ፓርኩ ገብተዋል፡፡” የቡሬ የተቀናጀ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለሀገር እድገት ከፍተኛ ተስፋ የተጣለባቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተገንብተዋል፡፡ ከፍተኛ ተስፋ ከተጣለባቸው ኢንዱስትሪ ፓርኮች መካከል የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አንደኛው ነው፡፡ ፓርኩ በሦስት ምዕራፎች ይገነባል፡፡ የፓርኩ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶርን ዛሬ ከሰአት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይታችው የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር...