በባሕር ዳር ከተማ ውኃ ተበክሏል እየተባለ የሚሠራጨው ወሬ ሀሰት መሆኑን የከተማዋ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ውኃ ተበክሏል እየተባለ የሚሠራጨው ወሬ ሀሰት መሆኑን የከተማዋ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት አስታውቋል።
አገልግሎቱ ለአሚኮ እንደገለጸው በከተማዋ ውኃ ተበክሏል የሚለው መረጃ ፍጹም ከእውነት የራቀና ሕብረተሰቡን ለበለጠ...
በሰላማዊ ውይይት ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩ የፀጥታ ችግሮች አሳሳቢ እየሆኑ መጥተዋል ብለዋል።
ብዙ ምላሽ ያላገኙ...
“ኢትዮጵያ በ2016 በጀት ዓመት ከኢንዱስትሪ ወጪ ምርቶች ከ450 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማግኘት አቅዳለች” የኢንዱስትሪ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት ከኢንዱስትሪ ወጪ ምርቶች ከ450 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት መታቀዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ።
ሚኒስቴሩ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምና የ2016 በጀት ዓመት መሪ...
ሁሉም በየአካባቢው ያለውን ትንኮሳ በአስቸኳይ በማስቆም ወደ ሰላማዊ ውይይትና ምክክር እንዲመለስ ርእሰ ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በመግለጫቸው ስለሰላም አማራጭ ያነሷቸው ነጥቦች፦
👉የሕግ የበላይነትን በማረጋገጥ ያለውን ችግር በሰላምና በውይይት ለመፍታት አሁን መረባረብ ይገባል፡፡
👉 የክልሉ የፀጥታ ችግር መንስኤ የኾኑትን...
በሕግ አግባብ መሠረት የክልሉ የጸጥታ መዋቅር እና የመከላከያ ሠራዊት የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እየተሠራ መኾኑን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በመግለጫቸው ስለጸጥታ አካላት ያነሷቸው ነጥቦች፦
👉በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የጸጥታ ችግሮች ተፈጥረዋል።
👉የጸጥታ ችግሩ የሰውን እንቅስቃሴ እየገታ በማኅበራዊና በኢኮኖሚያዊ ጉዳይ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እያሳደረ...








