የወረቀትና ወረቀት ፓኬጂንግ ሥራን በጥራትና በብዛት ማምረት እንደሚያስፈልግ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል አሳሰቡ...

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የወረቀትና ወረቀት ፓኬጂንግ ኢንዱስትሪዎች እያጋጠሟቸው ባሉ ችግሮች ዙሪያ የምክክር መድረክ አዘጋጅቷል። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል እንደሀገር ካለን አቅም አንፃር የወረቀትና ወረቀት ነክ ተረፈ ምርቶችን በመጠቀም በርካታ...

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር 26 ሀገራት የሚሳተፉበትን የእንቆጳ ጉባዔ እንደሚያዘጋጅ አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፡ መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር 26 ሀገራት የሚሳተፉበትን የእንቆጳ ጉባዔ ከጥቅምት 1 እስከ 2/2016 ዓ.ም እንደሚያዘጋጅ አስታውቋል። የኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ትኩረቱን በኢንተርፕርነርሺፕ፣ ቴክኖሎጂ እና ሥራ ፈጠራ ላይ ያደረገ ጉባዔ...

“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄዎች ናቸው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ የክልሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከአሚኮ ጋር ቆይታ የነበራቸው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ሕዝብ የቆዩ እና ተለይተው ያደሩ ግልጽ ጥያቄዎች አሉት ብለዋል። "የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የኢትዮጵያ...

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከ100 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ወጣት መሪዎች ቀዳሚ ኾኑ።

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ 100 የአፍሪካ ምርጥ ወጣት መሪዎችን ባወጣው ቾይስዩኤል 100 አፍሪካ ቀዳሚ መኾን ችለዋል። ቾይስዩኤል 100 አፍሪካ በየዓመቱ በቾይስዩኤል ኢንስቲትዩት ጥናት ተደርጎ በኢኮኖሚ፣ በማኅበረሰብ...

ቀጣዩ ትውልድ ሀገርን ከነክብሯ እንዲጠብቅ የበኩላችንን ኀላፊነት ልንወጣ ይገባል ሲሉ የሁመራ ከተማ አረጋውያን ተናገሩ።

ሁመራ፡ መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ለ33ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ የሚከበረው የአረጋውያን ቀን በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለ2ኛ ጊዜ በሁመራ ከተማ ተከብሯል። "የአረጋዊያን መብት ማክበር ትውልድን ለማሻገር " በሚል መሪ ቃል በተካሄደው...