ሰብዓዊ ድጋፍን ዓላማ ያደረገ የሕጻናት ሩጫ መዘጋጀቱን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አስታወቀ።
አዲስ አበባ: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ፣ በአፋር እና በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የተፈናቀሉና ችግር ላይ የሚገኙ ሴቶችን መልሶ ለማቋቋም ያለመ የሕጻናት ሩጫ እደሚያካሂድ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ገለጸ።
የሕጻናት ሩጫው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ...
“በዓመቱ የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ወደ 62 በመቶ ለማሳደግ እየተሠራ ነው” አቶ እንድሪስ አብዱ
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)፣ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ፣ የአማራ ክልል ኮምዩንኬሽን ቢሮ...
በክረምት የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴ ከ7 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች መሳተፋቸውን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
ሁመራ: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 የክረምት ወቅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት መከናወናቸውን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሴቶች ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታውቋል። በክረምቱ የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴ ከ7 ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኞች ተሳትፈዋል...
“ኢትዮጵያ በንፁህ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት የያዘችውን የ10 ዓመት ዕቅድ በማሳካት ረገድ ዋተር ኤድ ኢትዮጵያ...
አዲስ አበባ: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዋተር ኤድ ኢትዮጵያ እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር ከ2023 እስከ 2028 በአምስት ዓመት የሚተገበር ፕሮግራም ስትራቴጂክ ዕቅዱን ለባለድርሻ አካላትና አጋር ድርጅቶች ይፋ አድርጏል።
ድርጅቱ ላለፉት 31 ዓመታት በንፁህ መጠጥ ውኃ...
“ከተሞችን፣ ኢንዱስትሪዎችን እና አጠቃላይ የልማት ማዕከላትን ኅበረተሰቡን ተሳታፊ በማድረግ የማስተሳሰር ሥራ እንተገብራለን” አሕመዲን ሙሐመድ...
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) በባሕርዳር ከተማ የሚገኙ ፋብሪካዎችን ተመልክተዋል፡፡
የኢንዱስትሪና እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊው...








